Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ሚሼል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን ጋር ተወያዩ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የሆኑትን ሚሼል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት ባሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት በማድረጌ ደስ ብሎኛል ሲሉ ገልጸዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.