Fana: At a Speed of Life!

“አፋር ምድር ላይ 3.2 ሚሊዮን አመት እድሜ ያስቆጠረችው “ሉሲ” ከተገኘች ዘንድሮ 50 ዓመት ሞላት፡፡

ሉሲን በአማረኛ ድንቅነሽ ብለን እንጠራታልን፡፡ አፋሮች ደግሞ በቋንቋቸው‹‹ሄሎመሊ›› ይሏታል፡፡ ትርጉሙም ወደር የለሽ ቆንጆ ማለት ነው፡፡

ዛሬ የሉሲ ቅሪተ አካል የተገኘበትን 50ኛ ዓመት አስመልክቶ በተዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ ተገኝተናል፡፡

ሉሲ ለሀገራችን ቅርስና ቱሪዝም ማሳያ ሀብት ናት፡፡ በመሆኑም ለጋራ ሀብታችን ለሆነው የቱሪዝም ዘርፍ ተባብረን መስራት ይጠበቅብናል፡፡”- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.