Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ኬንያ የጋራ ተጠቃሚነትን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኬንያ የውጭ ጉዳይና ዳያስፖራ ፕሪንሲፓል ሴክሬታሪ ኮሪር ሲንጎይ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም÷በሁለትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ ተጠቃሚነትን ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡

አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያና ኬንያ ቀጣናዊ ትስስርን የበለጠ ለማጠናከር በኢኮኖሚ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት ዙሪያ ከልዑካን ቡድኑ ጋር መወያየታቸውንም የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.