Fana: At a Speed of Life!

በሙስና መከላከል ጥረት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጸረ-ሙስና ትግል በተደረገ ጥረት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ማስመለስ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ሊመዘበር የነበረው ሃብትም በመሬት፣ በጥሬ ገንዘብ፣ በቁሳቁስና ሌሎችም መንገዶች እንደነበር የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጀማል ረዲ አብራርተዋል፡፡

በሙስና ወንጀል ተሳትፈተው የተገኙ አመራሮች፣ ሠራተኞችና ሌሎችም በሕግና አሥተዳደር ተጠያቂ መደረጋቸውንም ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.