የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ከ5 ሺህ በላይ ሲደርስ ባለፉት በ24 ሰዓታት የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል

By Tibebu Kebede

June 24, 2020

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 74 ሰዎች 63 ከአዲስ አበባ፣ 6 ከትግራይ ክልል፣ 2 ከሶማሊ ክልል፣ 2 ከደቡብ ክልል፣ እና 1 ሐረሪ ክልል ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገሪቱ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 486 ነው።