የሀገር ውስጥ ዜና

የልማት አጋሮች ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

By Tibebu Kebede

December 17, 2019

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት አጋሮች ሀገር በቀል የምጣኔ ሀብት ማሻሻያውን ለማጠናከር የሚውል ተጨማሪ የ3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ቃል መግባታቸው ተገለፀ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በፌስቡ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ድጋፉ ለማክሮ ኢኮኖሚ፣ ለመዋቅራዊና ለሴክቶራል ማሻሻያዎች የሚውል ነው።