የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ እና የህንድ የቴክኖሎጂ ድርጅቶት በቅንጅት መስራት የሚያስችላቸውን ጥምረት መሰረቱ

By Tibebu Kebede

December 17, 2019

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እና የህንድ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎችና ድርጅቶች በቅንጅት መስራት የሚያስችላቸውን ጥምረት መሰረቱ።

ባለፉት አምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮ-ህንድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ገበያ ትስስር ኤክስፖ ተጠናቋል።