የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከ100 የፎርብስ መጽሄት የ2019 ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች አንዷ ሆነው ተመረጡ

By Tibebu Kebede

December 17, 2019

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከ100 የፎርብስ መጽሄት የ2019 የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ሆነው ተመረጡ።

መፅሄቱ በየአመቱ በሚያወጣው የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል 93ኛ ደረጃን ይዘዋል።