Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ቼልሲ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡

ቼልሲ ከአርሰናል የሚያደርጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ምሽት1፡30 ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡

በሌላ በኩል ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድ ትራፎርድ ሌስተር ሲቲን ቀን 11 ሰዓት ላይ ያስተናግዳል፡፡

በተጨማሪም ኖቲንግሀም ፎረስት ከኒውካስል ዩናይትድና ቶተንሃም ሆትስፐርስ ከ ኢፕስዊች ታውን በተመሳሳይ ቀን 11 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.