አርሰናል ከፉልሃም አቻ ተለያየ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፉልሃም በሜዳው አርሰናልን አስተናግዶ አንድ አቻ ተለያይቷል፡፡
የፉልሃምን ግብ ሂምኔዝ እንዲሁም አርሰናልን ደግሞ ሳሊባ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
በተመሳሳይ ሌስተር ሲቲ እና ብራይተን ሁለት አቻ ሲለያዩ÷ በርንማውዝ ኢፕስዊች ታውንን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨወታ 1 ሠዓት ከ30 ላይ ቶተንሃም ሆትስፐር በሜዳው ቼልሲን ያስተናግዳል፡፡