Fana: At a Speed of Life!

የሳይበር ጥቃትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳይበር ጥቃቶችን በተለያዩ ዘዴዎች መቆጣጠር እንደሚቻል ይነገራል፡፡

ከእነዚህ የሳይበር ጥቃቶች መቆጣጠሪያ ስልቶች መካከል ከታች የተዘረዘሩት አምስት ዘዴዎች እንደሚገኙበት የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር መረጃ ያመላክታል፡፡

• የሳይበር ጥቃት አደጋ ምላሽ መስጫ እቅድ ማውጣት

• የሳይበር ጥቃት መቆጣጠሪያ ስርዓቶችን መዘርጋት

• መጠባበቂያ ዴታ (backup) ማስቀመጥ ወይም መያዝ

• የሳይበር ጥቃት እንደተፈጠረ አድርጎ በማሰብ ሁኔታዎች መገምገም

• በሳይበር ደህንነት ዙሪያ ከአጋራ አካላት ጋር በትብብር መስራት

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.