Fana: At a Speed of Life!

የአንካራው ስምምነት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ጠንካራ ትብብር እንዲኖር ያስችላል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ጠንካራ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ትስስር እንዲኖር የሚያስችል ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡

ፕሬዚዳንቱ በኤክስ ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ስምምነቱ ኢትዮጵያና ሶማሊያ በአፍሪካ ቀንድ እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር እንዲሰሩ የሚያስችል መሆኑን አመልክተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.