Fana: At a Speed of Life!

በኮሪደር ልማት የተጀመሩ ሥራዎች ፍሬያማ እየሆኑ ነው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞችን ውብ እና ዘመናዊ ለማድረግ በኮሪደር ልማት የጀመርናቸው እንቅስቃሴዎች ፍሬያማ እየሆኑ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ የታዩ ስኬታማ ተሞክሮዎችን ወደ በክልል ከተሞች በማስፋት ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ መሆኑንም አቶ አደም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡

ለአብነትም በሐረር ከተማ የኮሪደር ልማት ምን ያህል የከተማዋን ገፅታ በመቀየር ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ጠቅሰዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.