Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች፡፡

 

በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ አንደኛ ዙር ኢትዮጵያ  እና ዚምባብዌ ጨዋታቸውን ለማድረግ መርሐ ግብር እንደወጣላቸው ይታወሳል።

 

ሆኖም ዚምባብዌ ከውድድሩ ራሷን ማግለሏን በማሳወቋ የደርሶ መልስ ጨዋታዎቹ ተሰርዘው ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ ችላለች።

 

ኢትዮጵያ በቀጣይ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የግብፅ እና ካሜሩን አሸናፊን ትገጥማለች።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.