Fana: At a Speed of Life!

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ 

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

 

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ “በዓለም ላይ የ2025 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዓመቱ የደስታና የሰላም እንዲሆን እመኛለሁ” ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.