የጥምቀት በዓል በሐረር ከተማ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል በሐረር ከተማ በተለያዩ ሀይማታዊ ስነ-ስርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡
በስነ-ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አብነ ኒቆዲሞስን ጨምሮ የቤተክርስቲያንና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ምዕመናን እንዲሁም እንግዶች ተገኝተዋል።
በተሾመ ኃይሉ