Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ኤምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ኤምባሲዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያናት ዘንድ የሚከበረውን የጥምቀት በዓል አስመልከተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

በአዲስ አበባ የሚገኙ የብሪታኒያ፣ አሜሪካ፣ ስዊድን፣ አውስትራሊያ፣ ጀርመን፣ ጣሊንያን፣ ካናዳ እና ስዊዘርላንድ ኤምባሲዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ኤምባሲዎች ናቸው፡፡

በተጨማሪም የተባበሩት መንግስታት ለመላው ኢትዮጵያውያን ለጥምቀት በዓል እንኳን አደረሳችሁ ሲል መልካም ምኞቱን ገልጿል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.