Fana: At a Speed of Life!

ዛሬ ከ1 ሺህ በላይ ሙሽሮች ይሞሸራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የሺህ ጋብቻ “ቤተሰብን መመስረት ሀገርን መገንባት ነው”በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ ይከናወናል፡፡

በዘንድሮው የሺህ ጋብቻ ከ43 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ጥንዶች የሚሳተፉ ሲሆን÷ ካለፉት ዓመታት በተለየ መልኩ አዲስ የሠርግ ሙዚቃ ቪዲዮ መዘጋጀቱንም ተገልጿል፡፡

የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥንዶች ስለሚጀምሩት አዲስ የሕይወት ምዕራፍ በቂ ዕውቀት እንዲኖራቸውና ጠንካራ ቤተሠብ መመስረት እንዲችሉ ያለመ የቅድመ ጋብቻ የግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠቱ ይታወሳል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.