Fana: At a Speed of Life!

ኮርፖሬሽኑ ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት ሥድስት ወራት ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡

ገቢው የተገኘው ከማምረቻ ሼዶች ኪራይ፣ ከለማ መሬት ሊዝ ኪራይ፣ ከአፓርትመንቶች እና ሕንጻዎች ኪራይ እና በአንድ ማዕከል አገልግሎት እንዲሁም ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ነጻ የንግድ ቀጣና ውስጥ በሚሰጡ አገልግሎቶች ክፍያዎች መሆኑ ተገልጿል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.