ስፓርት

ጁቬንቱስ የጣሊያን ሴሪ አን ለ9ኛ ተከታታይ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ

By Feven Bishaw

July 27, 2020

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጁቬንቱስ የጣሊያን ሴሪ አን ለ9ኛ ተከታታይ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡

የቱሪኑ ክለብ ሴሪ አውን በተከታይ ለ9ኛ ጊዜ ማንሳቱን ትናንት ምሽት ሳምፕዶሪያን በማሸነፍ ነው ያረጋገጠው፡፡