ጨፌ ኦሮሚያ የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ የሚገኘው ጨፌ ኦሮሚያ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የቀረቡ የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል።
በዚህ መሠረትም፦
1.አቶ ከፋያለው ተፈራ… በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የጨፌ ኦሮሚያ ዋና ተጠሪ
2. አቶ አዲሱ አረጋ …በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ
3. አቶ ሳዳት ነሻ … በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ
4.ነጻነት ወርቅነህ (ፕ/ር)… የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ሃላፊ
5. አቶ ተስፋዬ ቱሉ…የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ
6. ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር)…የኦሮሚያ ማዕድን ልማት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
7. አቶ ፍሰሃ በላይነህ…የኦቢኤን ዋና ዳይሬክተር
በማድረግ ጨፌው በሙሉ ድምጽ አጽድቋል
በታምራት ደለሊ