Fana: At a Speed of Life!

የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ከባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

 

 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡

 

በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሥራ ምህዳር አጣምሮ በመስራት እና በሰው ሃይል ስምሪት ዙሪያ መምከራቸውን ሚኒስትሯ  በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.