Fana: At a Speed of Life!

የገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ለተመረጡት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ የሱፍ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
አቶ አህመድ በመልካም ምኞት መግለጫው “ይህ ስኬት የጠንካራ አመራርነት ልምዳቸው ማሳያ ነው” ብለዋል፡፡
በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸው ይታወቃል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.