የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ታሪካዊ ዳራ ላይ ያተኮረ መድረክ በጎንደር እየተካሄደ ነው

By Feven Bishaw

July 31, 2020

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር እና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ትብብር በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ታሪካዊ ዳራ ላይ ያተኮረ ውይይት በጎንደር እየተደረገ ነው፡፡

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አስራት አፀደወይን በውይይቱ መክፈቻ ላይ ስለሁለቱ ሃገራት ህዝቦች አብሮነት፣ አንድነት እንዲሁም ወንድማዊ ግንኙነቶች አንስተዋል፡፡