Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ “ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተገናኝተን በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል” ብለዋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.