የሀገር ውስጥ ዜና

የመከባበር እሴቶቻችን ተጠብቀው እንዲቆዩ የስነ ምግባር ትምህርት ማስተማር እንደሚያስፈልግ የሃይማኖት መሪዎች ገለፁ

By Tibebu Kebede

August 02, 2020

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያውያን ተከባብሮና ተዋዶ የመኖር እሴቶችን በሥነ ምግባር ትምህርት ማጠናከር እንደሚገባ የእምነት ተቋማት መሪዎች አሳሰቡ።

ወጣቶች የሃይማኖት አባቶች የሚያስተላልፏቸውን መልካም አስተምሮ መቀበል እንደሚገባቸውም መክረዋል።