የሀገር ውስጥ ዜና

የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል የሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ጎበኘ

By Feven Bishaw

August 09, 2020

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል በአዲስ አበባ ከተማ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ዛሬ ጎብኝቷል።

የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል ለአራት ቀናት የወሰዱትን የሰራዊት ግንባታ ስልጠና ማጠናቀቃቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።