Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ሁለት ራሶች ያላት የኮብራ እባብ በህንድ ተገኘ

ነገር የአካባቢው ነዋሪዎች ከአፈታሪኮች ጋር በተገናኙ እንደዚህ እባቡን ለዱር እስሳት ባለሙያዎች ለመስጠት ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ተነግሯል፡፡

ባሙያዎቹ ባለሁለት ራሱ  ሞኖክሌድ ኮብራ እባቡ በቤንጋል ሚድናፖሬ ከተማ ላይ እንደተገኘ ነው የተነገሩት፡፡

ኩስታቭ ቻክራቦርቴይ የተባለ የዱር ባለሙያ ኮብራ እባቡ የተገኘበት አከባቢ የሚኖሩ ሰዎች አፈ ታካዎ ጠቀሜታ ያለው በመሆኑ አሳልፈው ለመስጠት ፈቃደኛ አይደሉም ብሏል፡፡

ኮብራ እባቡ ባለሁለት ራስ የሆነው ከስነ ህይወት ጋር በተያያዘ ነው ያለው ባለሙያው ከአፈ ታሪክ እምነቶች ጋር የሚያገናኘው ነገር  የለም ብሏል፡፡

እነዚህ አይነት ያልተለመዱ ፍጥረቶች መጠበቅ በቀጣይነት የዚህ አይነት ዝርያ ያለቸው  ለማብዛት ያስችላልም ነው ያለው፡፡

እደዚህ አይነት ለየት ያለ አፈጣጠር ያላቸውን እባቦች መጠበቅ በህይወት የሚቆዩበትንም ጊዜ እንደሚያርዝመውም ተጠቁሟል፡፡

ምንጭ፡- ዩፒአይ

Exit mobile version