የሀገር ውስጥ ዜና

በቅዱስ ላሊበላ የዓለመ እጽዋት የማደጎ ዛፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

By Tibebu Kebede

September 06, 2020

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅዱስ ላሊበላ ከተማ የዓለመ እጽዋት የማደጎ ዛፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።

የፕሮጀክቱ መሰረታዊ ዓላማም የቅዱስ ላሊበላን ቅርስ ለመጎብኝት የሚመጡ የውጪ እና የሃገር ውስጥ ጎብኚዎች የሃገር በቀል ችግኞች እንዲተክሉ የሚያስችል ነው።