የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዶክተር ሙክታር ከድርን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው ሾሙ

By Meseret Demissu

September 15, 2020

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዶክተር ሙክታር ከድርን ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው ሾመዋል።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ሹመቱን የሰጡት በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 በተደነገገው መሠረት  መሆኑን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።