የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን አሰናበቱ

By Meseret Demissu

September 16, 2020

አዲስ አበባ፡ መስከረም 6 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን አሰናብተዋል።

ፕሬዚዳንቷ ያሰናበቷቸው የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የስዊዘርላንድ ፣ የኢራን እና የቻይና አምባሳደሮችን መሆኑ ተገልጿል።