ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሱዳን ከአሞኒየም ናይትሬት ጋር በተያያዘ 41 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አዋለች

By Meseret Demissu

September 17, 2020

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን አሞኒየም ናይትሬትን ጨምሮ ብዛት ያለው ተቀጣጣይ የፈንጂ ቁሶችን መያዛቸው የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

ከዚህ ጋር በተያያዘም 41 ተጠርጣሪዎች መታሰራቸውን ገልጸዋል።