የሀገር ውስጥ ዜና

ዶክተር ድረስ ሳኅሉ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ

By Abrham Fekede

October 16, 2020

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዶክተር ድረስ ሳኅሉ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ፡፡

ዶክተር ድረስ ሳኅሉ የተሾሙት በቀድሞው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ መሐሪ ታደሰ ምትክ ነው፡፡