የሀገር ውስጥ ዜና

163 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ

By Feven Bishaw

October 27, 2020

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 163 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከቤሩት ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡

ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ ሰነድ አልባ ዜጎችን ወደ አገራቸው የመመለሱ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል፡፡