Fana: At a Speed of Life!

ህብረተሰቡ ማንኛውንም የፀጥታ ችግር እንቅስቃሴ ሲመለከት ጥቆማ የሚሰጥባቸው የስልክ ቁጥሮች

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ ማንኛውንም የፀጥታ ችግር እንቅስቃሴ ሲመለከት ጥቆማ የሚሰጥበት የፌደራል ፖሊስ የስልክ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ።
 
በዚህም ለንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 0118578503
 
ለኮልፌ ክፍለ ከተማ 0118578508
 
ለልደታ ክፍለ ከተማ 0118578492
 
ለአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ 0118578507
 
ለጉለሌ ክፍለ ከተማ 0118578505
 
ለየካ ክፍለ ከተማ 0118578491
 
ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ 0118578501
 
ለቦሌ ክፍለ ከተማ 0118578509
 
ለአራዳ ክፍለ ከተማ 0118578511
 
ለአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 011857851 የተመደቡ የስልክ ቁጥሮች መሆናቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.