Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ማብራሪያ በዛሬው ዕለት ሰጥተዋል።
አምባሳደር ዲና ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ እና መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ነው ስለወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያውን የሰጡት።
በማብራሪያው ላይ ጥያቄዎች ቀርበው ምላሽ የተሰጠባቸው ሲሆን ቃል አቀባዩ ተጨማሪ ማብራሪያ መስጠታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.