ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ አመራሮች እንዲመለሱ ትዕዛዝ ተላለፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ በፊት ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ አመራሮች እንዲመለሱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡
ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ የተጠሩ መኮንኖችም
1. ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ
2. ሌ/ጄኔራል ዬሐንስ ገ/መስቀል
3. ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ ናቸው