Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ወለጋ ዞን 36 የሸኔ ታጣቂዎች ሲደመሰሱ 169 ተማረኩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ 36 የጁንታው ተላላኪ የሸኔ ታጣቂዎች መደምሰሳቸው ተገለፀ።

በተወሰደው እርምጃ ከተደመሰሱት በተጨማሪ 169 ታጣቂዎች ተማርከዋል፡፡

በተወሰደው እርምጃ 169 ታጣቂዎች መማረካቸው የተገለፀ ሲሆን ለጁንታዉ ተላላኪዎች ድጋፍ በመስጠት የተጠረጠሩ 96 ሰዎችም ተይዘዉ ጉዳያቸዉ እየተመረመረ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.