Fana: At a Speed of Life!

ንብረታቸው እና የባንክ አካውንታቸው የታገደባቸው ኤጀንሲዎች የህወሓት የንግድ እና የወንጀል ግዛት አካል የሆኑት ብቻ ናቸው – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በትግራይ ክልል የባንክ አካውንታቸው የታገደባቸውን ኤጀንሲዎች አስመልክቶ መረጃ ሰጥቷል።

በዚህም መሠረት ንብረታቸው እና የባንክ አካውንታቸው የታገደባቸው ኤጀንሲዎች የህወሓት የንግድ እና የወንጀል ግዛት አካል የሆኑት ብቻ መሆናቸውን አስታውቋል።

#FBC
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.