Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ መቐለ ላይ ተካሂዷል።

በትግራይ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል።

ለመቐለ 70 እንደርታ አማኑኤል ገብረሚካኤል የማሸነፊያ ጎሏን አስቆጥሯል።

ውጤቱን ተከትሎም ወልዋሎና መቐለ 70 እንደርታ ሊጉን በእኩል 10 ነጥብ በጎል ክፍያ ተበላልጠው ይመሩታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.