ስፓርት

በሴካፋ ከ20 አመት በታች ውድድር ኢትዮጵያ የሱዳን አቻዋን ረታች

By Meseret Awoke

November 25, 2020

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ20 አመታች ውድድር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል፡፡ ዛሬ ከሱዳን አቻው ጋር የተጫወተው ቡድኑ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ኢትዮጵያ በኬንያ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት መሸነፏ ይታወሳል፡፡