የሀገር ውስጥ ዜና

የጁንታው ቡድን በመሸነፉ ህዝቡ ደስታውን ገለጸ

By Tibebu Kebede

November 29, 2020

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህግ ማስከበር ዘመቻው የጁንታው ቡድን በመሸነፉ ህዝቡ ደስታውን ገለጸ።

የባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ታቦር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ኮሶበር፣ ወረታ፣ አዲስ ዘመን፣ ዳንሻ፣ ወልድያ፣ ቆቦ እና የሌሎች ከተማ ነዋሪዎች የህወሓት ጁንታ በመሸነፉ ደስታቸውን ገልፀዋል፡፡