Fana: At a Speed of Life!

የእስራኤል የዲያስፖራ ኢሚግሬሽን እና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የዲያስፖራ ኢሚግሬሽን እና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ አዲስ አበባ ገቡ።
ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ዲኤታ ፅዮን ተክሉ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ሚኒስትሯ ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ እንደመጡ ከውጭ ጉዳይ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
በእስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ያለ የስልጣን እርከን ሲይዝ የመጀመሪያ ነው።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.