የዓለም የኤድስ ቀን ተከብሮ ዋለ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የኤድስ ቀን በዛሬው እለት ተከብሮ ውሏል።
ቀኑ “ኤች.አይ.ቪ/ኤድስን ለመግታት፣ ዓለም አቀፋዊ ትብብር፣ የጋራ ኃላፊነት” በሚል መሪ ቃል ተከብሮ መዋሉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።
ዓለም አቀፋዊ ትብብር እና የጋራ ኃላፊነት ለኢትዮጵያ የኤች.አይ.ቪ ምላሽ እና እስካሁን ለተገኙ ስኬቶች ምሰሶዎች ናቸውም በልዋል።
ከልማት አጋሮች፣ ከሲቪል ማህበራት፣ ከህብረተሰቡና ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር የተጠናከረና ቀጣይነት ያለው አጋርነትና አንድነት የኤች.አይ.ቪ /ኤድስ ወረርሽኝን ለማስቆም በሚደረገው ትግል ምሰሶ ሆነው እንደሚቀጥሉም አስታውቀዋል።
ተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡–
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!