የሀገር ውስጥ ዜና

480 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 109 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል

By Tibebu Kebede

December 01, 2020

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ4 ሺህ 968 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 480 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ይህን ተከትሎም እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 110 ሺህ 554 ደርሷል።

በሌላ በኩል 1 ሺህ 109 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ በአጠቃላይ 74 ሺህ 917 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውንም ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!