Fana: At a Speed of Life!

         የከተሞች ምግብ ዋስትና ፕሮጀክት አፈፃፀምና ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞች ምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ በፕሮጀክቱ አፈፃፀምና ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ።

በበጀት ዓመቱ ፕሮጀክቱን የተቀላቀሉ 72 ከተሞችን ወደ ተግባር ማስገባት በሚያስችሉ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀምጧል።

በውይይቱ ላይ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሐመድ ፣ የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.