Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር ሂሩት ካሳው ከእስራኤል የዳያስፖራ ኢሚግሬሽንና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ከእስራኤል የዳያስፖራ ኢሚግሬሽንና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ ጋር ተወያይተዋል።
ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው ሁለቱ ሀገራት ባላቸው ጥብቅ ትስስር ረጅም ታሪክ ማስመዝገባቸውን ጠቅሰዋል።
አያይዘውም አሁንም በታሪካዊ እና ቱሪዝም ላይ በትብብር ለመስራት ያላቸውን ዝግጁነት ማረጋገጣቸውን ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ያገኘኘው መረጃ ያመላክታል።
ታማኖ ሺታ የመጀመሪዋ ሴት ትውልደ ኢትዮያጵያዊት የእስራኤል ምክር ቤት አባል ናቸው፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.