Fana: At a Speed of Life!

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ በትግራይ ክልል የሚሰራጭ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ በትግራይ ክልል የሚሰራጭ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች እና ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገች።

በዓለም ጤና ድርጅት በኩል የሚሰራጨው አንድ ሙሉ ካርጎ ድጋፍ አዲስ አበባ መግባቱን በኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት የትዊተር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ድጋፉ በትግራይ ክልል እየተሰጠ የሚገኘውን ምላሽ በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያግዝም ተነግሯል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.