Fana: At a Speed of Life!

በመቐለ እና በማይጨው የሞባይል ድምፅ አገልግሎት ማስጀመር ተችሏል – ኢትዮ-ቴሌኮም

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቐለ ከተማ እና በማይጨው የሞባይል ድምፅ አገልግሎትን በሰሜን ሪጅን የቴሌኮም አገልግሎት ማስጀመር መቻሉን ኢትዮ-ቴሌኮም ገለጸ።
አገልግሎቱ የተጀመረው አማራጭ ኃይል በመጠቀም መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።
በአገልግሎቱ መቆራረጥ ሊያጋጥም እንደሚችል ገልጾ ከኃይል አቅርቦት ጋር በተገናኘ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በጋራ በመሥራት ችግሩን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን አሳውቋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.