Fana: At a Speed of Life!

የሙለር ሪልስቴት ባለቤት እና ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃም ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ አስረስ እና ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃም መውጫ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።
በእነ ሙለር ሪል ስቴት ባለቤት መዝገብ የተካተተ ተጠርጣሪም ከ81 ሚሊየን ብር በላይ በአንበሳ ባንክ በኩል ለጽንፈኛው የህውሓት ቡድን ድጋፍ ለማድረግ ሲያዘዋውር እንደነበር መረጃ ማግኘቱን መርማሪ ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ ገልጿል።
ተጠርጣሪዎቹ ለመሬት በሚል በማህበር ተደራጅተው ከአንበሳ ባንክ በተጨማሪ በአራት ባንኮች ለፀረ ሰላም ቡድኑ ገንዘብ ሲያዘዋውሩ እንደነበር ነው የተገለጸው።
በታሪክ አዱኛ
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.